የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቀሌ/ በትግራይ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ የኢትዩ ቴሌኮም ጣቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ የፅዳት አገልግሎት ስራ ማስራት ይፈልጋል

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

1 በዘረፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቫት ምዝገባ ሰርተፈኬት እና የኣቅራቦዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ ከጨረታ ሰነድ ጋራ የተያያዘዉን የጽረ ሙስና ላለመፈፀም ቃል ሚገባት ቅጽ ተርጎሞ ማሕተም ተደርጎ መቅረብ ይኖርባታል

ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲያዘጋጁና ሲያቀርቡ የግድ ሊፈፁማቸዉ የሚገቡ ደንቦች

2 ሪጅኑ ሁለት ግዜ ጨረታ አከፋፈት /two stage bidding/ ደንብን ስለሚከተል በመጀመሪያ ቴክኒካል ዋናዉና ቅጁ /Technical original and copy/ የኢዲት ሪፖርት የምስጋና ደብዳቤ / Testimonial letter / የሰዉ ሃይልና የማተሪያል አቅርቦት  በዝርዝር መግለፅና ከላይ በተቁ 1 ንኡስ ቁጥር 1 የተገለፁትን መስፈርቶች ጨምሮ ማቅረብ አለበት

3 ዋጋ በቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ/ Technical proposal /  ላይ ኣይገለፅም

4 በዋጋ መወዳደሪያ / commercial offer /ላይ ዋጋን በተመለከተ ዋናዉና ቅጁ / original and copy / ለብቻዉ የኣንድ ለኣንድ ሜትር መቅረብ ይኖርበታል

5 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር /30000/ ሳለሳ ሺ ስፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ ዉስጥ ወይም ለብቻዉ ጨረታዉ በመኪፈትበት ሰኣት የግድ ማቅረብ አለባቸዉ

6 ተጫረቾች ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከመስከረም 13 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ መጫረቻ ሰነዳቸዉን አዘጋጅተዉ እስከ መስከረም 28 ቀን 2012 ዓም 8:00 ድረስ በተዛጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ከቀኑ 8:00 ሰዓት በኃላ የሚቀርቡ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

6 ጨረታዉ እስከሚዘጋበት ቀንና ሰዓት ድረስ ገቢ የተደረጉ የመጫረቻ ሰነድ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በኢትዩ ቴሌኮም ኣዲሱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 መስከረም 28 ቀን 2012 ዓም ከቀኑ 8:30 ይከፈታል

7 መቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ስቁ 034413134

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo