ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ B+G+10 ህንፃ ግንባታ 2ተኛ ፎቅ ያለዉን በስተ ሰሜን ያለዉ የኮሜርሻል ኖሚንስ በላይ ያለዉ 2ተኛ ወለል በጨረታ ኣወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን

ስለሆነም

1 በጨረታዉ የሚሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል

2 ተጫራቾች የስንት ጊዜ የቅድመ ክፍያ መክፈል እንደሚቹሉ በግልፅ ማስቀመጥ

3 ጨረታዉ ከ 05/13/2011 ጀምሮ እስከ 09/1/2012ዓ/ም ከቀኑ  11፡00 ሰዓት የሚቆይ ይሆናል

7 ጨረታዉ የሚከፈተዉ መስከረም 12/2012 ዓ/ም ከቀኑ 3፡30 ይሆናል

ለተጨማሪ ማብራርያ 09 14 78 54 26 / 09 14 72 90 78

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo