በኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት የሰራቶኞች ሴፍት ሹ ጫማ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆናቹ ነጋዴዎች እንትወዳደሩ ይጋብዝል

ኤጀንሲ ማኣድንን ኢነርጅን ክልል ትግራይ መተሓባበሪ ባዩ ጋዝ ዩኒት

1 የ2011ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋ ከሆኑ የኣቅራቢነት የሰኔ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 ኣቅራቢዎት የሚያቀርቡት ዋጋ ካሸነፍበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ15 ቀናት መቆየት ኣለበት

4 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 24/12/2011ዓ/ም

5 ፕሮፎርማ የሚዘጋበት ቀን 29/12/2011ዓ/ም በ 08፡30 ሰዓት

6 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 29/12/2011ዓ/ም 09፡00 ሰዓት

7 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ፕሮፎርማዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ ይትግራይ ልማት ማሕበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባርያ ዩኒት ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 03 44 40 20 88 ወይም  03 44 40 92 01 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo