በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

አብ ምክልካል ሀገር ሚኒስተር ናይ ሰሜን መኣዘዚ ማእከል

1 ተጫራቾች በወጣዉ ጨረታ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ የዘመኑን ታክስ VAT/ TOT ተመዝጋቢ የሆኑ ለዚህ የተማላ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የያዙና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመሪያና ፍላጎት የያዘ ሰነድ በ25 ክፍያ ዘወትር በስራ ሰዓት ኩሓ ማይባንዲራ ከሚገኘዉ የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 11 ሰነድ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ ነሓሴ 21/ 12/ 2011 ዓም  እስከ ጴጉሜ 1/ 13/ 2011 ዓም  በኣየር ላይ ዉሎ በዛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30 ዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ጨረታዉ ይከፈታል

2 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo