- የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN NO/ እና የታደሰ የአቅራቢዎች ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ለሎት 2- እና ሎት-3 የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የሰኔ ወር 2 2011 ዓ.ም ቫት ዲከሌሬሽን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ለሎት-1 የዘመኑ የ6 ወር ግብር የከፈሉበት ማስረጃ እና ለዘመኑ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ለሎት 1- እና ለሎት-2 የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ብር 100,000 ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተወዳዳሪዎች ለሎት-1 እና ለሎት-3 የጨረታውን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለሎት-2 ደግሞ አርጅናልና ኮፒፋይናንሻልዶክሜንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-42 ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፡፡
- ተወዳዳሪዎች ቫት ለሚመለከተው የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ ካልሆን ቫት እንዳካተተ ይቆጠራል፡፡
- ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሁነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለሎት-1 እና ለሎት-2 በ90 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ለሎት 3 ደግሞ በ20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-42 በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እንዲሁም 20% መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፡፡
- ማነኛውም ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ5 ቀናት በፊት በፅሁፍ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
- በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊው ይለያል በድምር ወይም በጠቅላላ አሸናፊ አይደረግም፡፡
- መስሪያ ቤታችን በሁሉም ሎቶች ለተሳተፉ ተጫራቾች 30% ቅድመ ክፍያ/Advance payment/ ይፈቅዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡-03-4440-47-15 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡