ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ጂፒኤስ GPS Global positioning system በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ኤጀንሲ ማኣድንን ኢነርጅን ክልል ትግራይ መተሓባበሪ ባዩ ጋዝ ዩኒት

1 የ2007 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : በቢሮ ፋይናንስና ኢኮኖሚ የተመዘገበበት ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብ : ቫት ተመዝጋቢ ከሆነ የኣቀራቢነት ፈቃድ የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ

2 የጨረታ ማስከበሪያ 4000 ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::

3 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 30 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::

5 ተጫራቾች ያቀረቡትን ዋጋ ቢያንስ ለ30 ቀናት መቆየት አለበት::

6 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::

7 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 16/2/ 2008 ዓ/ም

8 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 01/3 /2008 ዓ/ም ሰዓት 8:30 ይሆናል::

9 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 01/3/ 2008 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ይሆናል::

10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ በመክፈት ወደ ኃላ ኣይልም::

11 ጨረታዉ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ወጭ ወደ ፅህፈት ቤቱ ያቀርባሉ

12 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀረባል::

13 በጨረታዉ የተሸነፉት ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::

14 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝ ሆልዲንግ ገንዘብ ተቀናሽ እንደሚሆን መወቅ አለበት::

15 ተጨራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጀናል የሆኑን አረጋግጦ መሙላት አለበት::

16 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ አይፈቀድም::

17 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 15 ቀናት መቆየት አለበት::

18 ኣቅራቢዎች ያሸነፉት እቃዎች በስንት ቀናት ገቢ እንደሚያደርጉ መግለፅ አለባቸዉ

19 ኣቅራቢዎች የሚቀርቡት ዋጋ ከገዙት የቢሮ ሰነድ ዉጭ በሌላ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም

20  ቢሮዉ/ፕሮጀክቱ ጨረታዉ ከተከፈተበት እንደኣስፈላጊነቱ ታይቶ የሚገዛዉን ንብረት መጠን  በ6 ወር ዉስጥ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል

20 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

21 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል

ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344402088 ወይም 0344409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::

 

 No    Description          Specification            Unit     Quantity      Unit   Total Price   Remark

                                                                Price

  1.  GPS/Global     As per Specification   pcs       09

Positioning System

 

 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo