ኒዉ ሚለኒያም ኮሌጅ ህጋዊ ኢዲት ፈቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

ዩንቨርስቲ ኮሎጅ ኒው ሚለንየም

1 የድርጅቱ 2010- 2011 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሂሳብ ስራ( ከሓምሌ 1/2010 -ሰኔ 30/2011 ዓም )

2 በሂሳቡ መዝገቡ ያሉትን እየተንከባለሉ የመጡት ተሰብሳቢና ተከፋይ ማጥራት ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

3 ሰለዚህ ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቶች በሰም በታሸገ ፖታ በእያንዳንዱ ዋጋዉ እሰከነቫቱ በግልፅ በሚያሳይ መልኩ ንግድ ፈቃድ ጨምሮ እስከ ሰኔ 22/ 11 ዓም ዋና ቢሮ በኣካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ገቢ በማድረግ የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳወቅ እንወዳለን

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo