የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማሀበር ከባድ የኣካል ጉዳት ላላቸዉ ኣባልቶች ኣገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሶስት እግር ሞተር ሳይክል( TAG125ZH , TAG125ZH-1) ለመግዛት ይፈልጋል

ማሕበር ጉድኣት ኩናት ትግራይ

1 የንግድ ምዝግባ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ቫት ወይም ቲኦቲ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የያለፈዉ ወር ቫት ቲኦቲ ዲክላረሽን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2 ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ከማህበሩ ፋይናስንስና ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 18 መቀሌ ወይም ኣዲስ አበባ ላየዘን ኦፊስ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ የሚችሉ ሲሆኑ ጨረታዉ በ 11ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ዋና ፅቤት ይከፈታል ቀኑ በዓል ከሆነ ግን በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 2% ስፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ኦርጅናል ከጨረታ ሰነዳቸዉ ኣያይዘዉ ማቅረብ ኣለባቸዉ

4 አሸናፊ ተጫራቾች ወል ሲፈርም የዉል ማስከበሪያ ከጠቅላላዉ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረለት ስፒኦ የማስያዝ ግዴታ አለበት

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ቴክኒካል እና ፋይናንሸል ዋናዉ እና ቅግ ለየብቻዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በማህበሩ ቢሮ ቁጥር 18 ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

6 የንብረት ርክክብ የሚፈፀምበት መቀሌ የሚገኘዉ የማህበሩ ዋና ፅቤት በሚያዘጋጀዉ ቦታ ይሆናል

7 የሚገዛ ንብረት 20 % የሚጨምር ወይም የሚቀንስ ሊሆን ይችላል

8 የጨረታዉ ሙሉ ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ

9 ማህበሩ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ  1  መቀሌ ዓዲ ሓቂ ይሓ ሲቲ ሰንተር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18  ፖስታ ሳጥን ቁጥር 444 ስልክ 0344413646 ሞባይል 0914765389 ፋክስ 251344405183

2 ኣዲስ አበባ መስቀል ኣደባባይ ፊት ለፊት እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን አጠገብ በሚገኘዉ ህንፃ ስር የ ስልክ ቁጥር 011 5536699 ሞባይል 0966930189

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo