ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደበል ጋቢና ፒክ ኣፕ/Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላው ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለኣንድ ቀን የምታከራዩበትን ሂሳብ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መፈርቶች ማሟላት እንዳለባችሁ እናስታውቃለን፡፡

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ /ሊብሬ/ያለው

                          2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ማቅረብ የሚችል፤

3 በገቢዎች የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፤

4 በሊትር ምን ያህል መጓዝ እንደምትችል መግለፅ ኣለበት፤

5 የናፍታ መኪና መሆን ኣለበት፤

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ እስከ 12/09/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ማስገባት የጠበቅባቸዋል፡፡

7 ጨረታው 12/09/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

8 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት

ስልክ 0914-105369/730813 ይደውሉ፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo