ለ3ኛ ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ፒክኣፕ ሞዴል 75LG1 በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶች

ኩሉመዳይ ዕዳጋ ፈደረሺን ትግራይ ሓ/ዝ/ሕብረት

1 መኪናውን በቀበሌ 11 ሰምሃል ክሊንክ ኣጠገብ የሚገኝ መ/ቤታችን መኪናው ይቻላል፡፡

2 ጨረታው ከ29/08/2011ዓ/ም እስከ 07/09/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 መኪናው የሚገዙበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይቻላል፡፡

3 ከስም መዛወር ይሁን ሌላ ለመንግስት የሚከፍል ካለ ግዥ ይከፍላል፡፡

4 ጨረታው በ07/09/2011ዓ/ም ከቀኑ 9፡15 ይከፈታል፡፡

5 ተጫራች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000.00 በሲፒኦ ይኖርበታል፡ በተነገረበት በ07 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ገንዘቡ ገቢ በማድረግ መኪናው ካልወሰደ ያስያዘው ገንዘብ ኣይመለስም፡፡

6 ጨረታው ካልተስማማንበት በከፊል ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብታችን የተጠበቀ ነው፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo