ከሳሽ፡አቶ ሃፍቱ ታረቀ ደሳለኝ ተከሣሽ፡- ሚስተር ጆቫኒ ላኒ በመሃላቸው ያለው የአፈጸጸም ክርክር በአፈጻጸም ተከሣሽ ሚስተር ጆቫኒ ላኒ እና ወ/ሮ ርግበዳዊት በየነ የሚታወቅ በዓብይ ዓዲ ከተማ ቀበሌ 01 ሚገኝ ንግድ ድርጅት ቤት ጠቅላላ ስፋቱ 269.56 ሜ/ካ ሆነ አወሳኙ ምስራቅ መንገድ በምእራብ መሐሪ ካሕሳይ በሰሜን ታከለች በየነ በደቡብ መንገድ ግምቱ ብር 758,423.19 /ሰባት መቶ ሀምሳ ስምነት ሺህ አራት መቶ ሃያ ሦስት ብር ከአስራ ዘጠኝ ሳንቲም/ በጨረታ እንዲሸጥ ሰለታዘዘ ለመጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለ16/8/2011 ዓ.ም ከ3፡00 ሰዓት እስከ 5፡30 ሰዓት በለው ዚዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝተው እነዲጫረቱ ጨረታ ያሸነፈው ሰው 25 ሰዲያው ማስያዝ የሚችል መሆኑን ትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መቋለ ላይ የተሰየመው ፍታብሔር ችሎት አዟል፡፡
- ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (52)
- ኮንስትራክሽን (716)
- ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (3738)
- ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (188)
- ሕርሻ (350)
- ህንፃ መሳርሒ (1818)
- ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1435)
- ምምካር (140)
- ትምህርቲን ስልጠና (165)
- ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1537)
- ምግብን መስተን (380)
- እግድ (24)
- ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (47)
- ፈርኒቸር (1114)
- ጥዕና (234)
- ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (267)
- ፅገና (690)
- ናይ ሕክምና ኣቁሑት (305)
- ምስሊን ቀረፃን (18)
- ስራሕቲ ሕትመት (1468)
- ስራሕቲ ምልላይ (64)
- ክራይ (610)
- መሸጣ (900)
- ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (70)
- መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (1066)
- ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (430)
- ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (329)
- ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (525)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (218)