የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ
  • ሎት 1 የፅሕፈት መሳሪዎች
  • ሎት 2 ሕትመት
  • ሎት 3 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች /ስፔርፓርት/
  • ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 5 የእንስሳት መድሓኒት

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ኣቅረቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶኩሜንት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከ 15 /1/2008 ዓ/ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችነ የዕቃ ግዥ ክፍል በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚስችሉ ግዴታዎች ማለትም

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ አየቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት: የVat ሰርተፊኬት: የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(Tin) : የሐምሌ ወር ቫት(VAT) ዲክለር የተደገረበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት

2 ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ

3 የጨረታ ማሰከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶኩመንት ላይ የተጠቀሰዉን መጠን ገንዘብ በCPO አሰረተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የዕቃ ብዛት እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

5 ጨረታዉ ጥቅምት 18/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት ተዘገቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል
6 ቢሮኣችን ስለጨረታዉ ሌላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 36 63 /034 440 43 46 ወይም በፋክስ ቁጥር 034 440 99 71 መጠየቅ ይቻላል

 

 

 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo