መቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይነስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ አስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውል የህክምና ላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዩንቨርስቲ መቐለ

1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ

2. የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ

3 .የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ

5. ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለመሃላ ማቅረብ የሚችል፡፡

ተ.ቁ.

የጨረታው ዓይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ባንክ

ጋራንቲ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ

1

የህክምና ላብራቶሪ እቃዎች

ሎት-1

100,000.00 ብር

6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡

7.ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል።

8. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡ በ15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለውየስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

9.ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10.ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo