Local Area net Work design supply Implementation training በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ኤጀንሲ መራከቢ ሓፋሽ ትግራይ

1 በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገቢዎች ጨረታ እንዲሳተፉ ፍቃድ ያገኙበት ምስክር ወረቀት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል::

2  በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የምስክር ወረቀትና የቫት ሰርተፊኬትና የመጨረሻ ወር ዲክለር ያረጉበትን እና TIN NO ማቅረብ የሚችል::

3  ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመዉሰድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል መዉሰድ ይቻላል::

4 ተጫራቾች በኣዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 30 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራ ይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ  ፎቅ ቢሮ ቁጥር105 መዉሰደይችላሉ::

5 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 30ኛዉ ቀን በስራ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል::

6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 በባንክ በተመሰከረለት ቼክወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::

7 ተጫራቾች የሚሸጡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማደረግ ፋይናንሻል ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ   1ኛ  ፎቅቢሮቁጥር 105 በጨረታዉ ሳጥን መስገባትይቻላል::

8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እያንዳንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባችዋል::

10  ኤጀንሲዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር  03 4440 28 60  / 0914749895

አድራሻ  ከመርሲ ትምህርት ቤት አጠገብ እንገኛለን ::

 

 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo