ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት መቀሌ ከተማ እየተገነባ ለሚገኘው መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የውስጥ ለውስጥ ስራ ለተቆጣጣሪ መሃንዲስ አገልግሎት የሚውሉ የቤት Auto Mobile እና PIN ካፕ መኪና ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤

2 የወቅቱን የመንግስት ግብር የከፈለ መሆን ኣለበት፤

3 ተጫራቾች ጨረታው የሚከፈተው ኣዲስ ኣበባ በዋና መ/ቤት ሲሆን ጨረታው ያሸነፈውም ውለታ የሚይዘው  ዋናው መ/ቤት ጋር ነው፡፡

4 ተጫራቾች ጨረታውን የምታስገቡበት ይህ ከ 7-11ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ አምስት/5/ ቀናት ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡

5 ድርጅቱ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo