ድርጃታችን ኩመል ሃላ.የግ .ማሕ ያገለገሉ ልዩልዩ የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች

ኩመል ሃላ.የግ .ማሕ

ድርጃታችን ኩመል ሃላ.የግ .ማሕ ያገለገሉ ልዩልዩ የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች ማለትም Monitor / Screen CRT, System case ወዘተ የመሳሰሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቹና የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ ነጋዴዎች የማይመለስ ብር 10 /አስር እየከፈላቹ የጨረታዉ ሰነድ በአስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 14 መግዛትና እቃዎችም በማየት መወዳደር ይችላሉ :: ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ የጠቅላላ ዋጋቹዉን 2% በቼክ ወይም ብጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

ጨረታዉ ሐምሌ 01 ቀን 2006 ዓ/ም ከቀኑ 11 ሰዓት ተዘግቶ ሐምሌ 02 ቀን 2006 ዓ/ም ከጦቱ በ3:00 ሰዓት በአስተዳደርና ፋይናንስ ቁጥር 14 ዉስጥ ይከፈታል

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም

አድራሻችን

ከ ማረት ወደ ሸባ ኮሌጅ የሚወስድ መንገድ ፈት ለፊት ማይ ካፌ በሚገኝ ኩመል ሃላ. የተ. የግ .ማሕ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo