ፈ/ተከሳሽ :-አለቃ ሃይሉ በሪሁ መካከል ያለው የአፈፃፀም ክርክር በተከሳሽ ስም በመቀሌ ከተማ ክፍለ ከተማ ሃወልቲ ቀበሌ ሐየሎም የሚገኝ አዋሳኙ በሰሜን-ክፍሎም ሃ/ስላሴ፣ በደቡብ አባ ሓለፎም ገ/ስላሴ፣ በምዕራብ - መንገድ፣ በምስራቅ -ክፍት ቦታ የሚያዋስነው ስፋቱ 400 ሜ/ካሬ የሆነው በሊዝ ለኢንቨስትመንት የተሰጠ ቤትና ቦታ፡- በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መነሻ ዋጋ በብር 964,220.71 (ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አንድ ሳንቲም) ስለሆነ በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች ለ27/06/2011 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት 6:00 ሰዓት በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በቦታው ተገኝታችሁ በጨረታው እንድትካፈሉ የጨረታው አሸናፊ የሆነ 25% ወዲያዉኑ ማስያዝ የሚኖርባቸው መሆኑን የጨረታው ውጤት 8:00 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቀሌ የተሰየመዉ የፍትሐ ብሄር ችሎት አዟል፡፡
- ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (52)
- ኮንስትራክሽን (713)
- ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (3719)
- ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (184)
- ሕርሻ (348)
- ህንፃ መሳርሒ (1803)
- ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1430)
- ምምካር (139)
- ትምህርቲን ስልጠና (164)
- ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1532)
- ምግብን መስተን (376)
- እግድ (24)
- ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (47)
- ፈርኒቸር (1107)
- ጥዕና (230)
- ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (266)
- ፅገና (687)
- ናይ ሕክምና ኣቁሑት (297)
- ምስሊን ቀረፃን (18)
- ስራሕቲ ሕትመት (1462)
- ስራሕቲ ምልላይ (64)
- ክራይ (610)
- መሸጣ (894)
- ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (70)
- መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (1043)
- ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (428)
- ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (329)
- ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (523)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (216)