ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ 18,000 ሜትር ስኳር የሚሸፍን ጅኦ ሜምብሬን /Geo- membrane/ ለማንጠፍ ለማሰራት ልምድ ያላቸው ሞያተኞች ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ትካል መኣድን ምውፃእ ኢዛና

1 የታደሰ ታክስ ምስክር ወረቀት እና የ2010/2011ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፤

2 የማይመለስ ኣንድ ቅጂ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ የእሴት ታክስ ምስክር ወረቀት እና የወሩ ቫት ማሳወቂያ ባማያያዝ ብር 100 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን 06/02/2019 እ.አ.አ መግዛት ይኖርባቸዋል።

3 የጨረታ ማስከበሪያ 2% የጨረታ ዋጋ ሲፒኦ በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት ኣለባቸው፤ በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም፤

4 ጨረታው በ25/02/2019 እ.አ.ኣ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ከሰዓት 9:00 ከሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሜሊ ወርቅ መዓድን ማለት ሽሬ ዋና መሰሪያ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።

5 ተጫራቾች የሚያሰገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑን ኣለመሆኑን በግልፅ መጥቀስ ኣለባችው። ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል፤

6 ተጫራቾች ለስራ የሚያስፈልጋቸው ሞያተኛ፣ ሊስራ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች በራሳቸው ወጪ መሆኑን ማወቅ ይኖርባቸዋል፤

7 ተጫራቾች ኣሸናፊ ከሆኑ ኣገልግሎት ለመስጠት በ5ት ቀናት ውስጥ ውል ማሰር ኣለባቸው፤ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ ኣማራጭ ይወሰዳል፤

8 ተጫራቾች የሞሉት የዋጋ ፕሮፎርማና ታያያዥ ዶክሜንቶች ከሽሬ ኢዛና ሜሊ ወርቅ ማዕድን ልማት ኩባንያ በሚገኝ መስሪያ ቤት ስ/ቁ 0932-331196/0930-681854 ማስረከብ ኣለባቸው፤

9 ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም፤

10 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን ኣሳልፎ መስጠት ኣይችሉም፤

11 ኩባኒያው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

SPECIFICATION

1 The bidder should have relevant experience on Geo- membrane installation

2 The bidder should be equipped with sewing machine and welding machine.

3 The bidder should have leakage test machine for inspection.

4 The bidder should install within 10 days.

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo