በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2011 በጀት ዓመት ጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ኤጀንሲ መራከቢ ሓፋሽ ትግራይ

Item Nu.

Description of Goods

Quantity

Unit of Measure

1

STANDBY 240 KW 300 kVA 50 Hz 1500

rpm 400 Volts

Generator

1

Set

በዚህም መሰረት ተጫቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

1የ2011 ዓ.ም ዕድሳት የተደረገለት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የታህሳስ ወር የቫትዲክላሬሽን፣ቲን ምዝገባ ወፊት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15(አስራአምስት) ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100.00   (አንድ መቶ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከትግራይ

3 መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 ከቀን 28/05/2011 ዓ.ም እስከ 12/6/2011 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት በስራ ሰዓት ሰነዱ መግዛት ይችላሉ፡፡

4 ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን 13/06/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በተመሳሳይ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 105 ይከፈታል፡፡፡

5 የጨረታ ማስከበሪያ /ዋስትና/በተጫራቾች ምርጫ ከሚከተሉት ዓይነቶች አንዱ ሊሆን ይችላል፡:

ሀ. በህግ ከታወቀ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank guarantee )

ለ. በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና

ሐ.በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብር 100,500.00 (አንድ ቶ ሺ አምስት መቶ ብር) ማቅረብ አለባቸው::

6 የሚያስፈልግ የዶክመንት ብዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ እና ፋይናንሻል   ኦርጅናል  ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ ለየብቻቸው በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ   ማስገባት አለባቸው።

7 ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በመሙላት በያንዳንዱ የሰነዱ ገጽ ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም ማድረግ አለባቸው::

8 ድርጅታችን ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ይህ ጨረታ በማንኛውም ጊዜ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ Tel.251 342406380

Fax 251 344 40 28 60  Email tigraimassmedia@gmail.com

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo