አንበሳ ኢንሹራነስ ኩባንያ አ.ማ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደለሰባቸዉ የተለያዩ ዓይነት ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች

ናይል ኢንሹራንስ ካምፓኒ

አንበሳ ኢንሹራነስ ኩባንያ አ.ማ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደለሰባቸዉ የተለያዩ ዓይነት ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁ’ም የተለያዩ ንብረቶች የተለወጡ አሮጌ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

1 የመኪኖችን/ የንብለቶቹን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች በአንበሳ ጉዳት የደረሰባቸዉ ተሽከርካሪዎች ማቆያ ቦታ /ምፍኦም አባይ ጋራዝ ትራንስ አከባቢ በስራ ሰዓት በመገኘት ከሰኔ 12 ቀን 2006 ዓ/ም ጀምሮ ማየት ይችላሉ ::

2 ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀዉን ተሽከርካሪዎች ዝርዝር የያዘዉን ፎርም መነን ሆቴለ አጠገብ ዳዕሮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ በሚገኝዉ አንበሳ ኢንሹራነስ ኩባንያ መቐለ ቅርንጫፍ ከሰኔ 12 ቀን 2006 ዓ/ም መዉሰድ ይችላሉ ::

3 ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የያንዳንዱን ተሽከርካሪ ንብረት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ እስከ 11:00 ሰዓት ዳዕሮ ህንፃ በሚገኝዉ በመቐሌ ቅርንጫፍ መ /ቤታችን ለዚሁ በተዘጋገዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ተሽከርካሪ ንብረት የመነሻ ዋጋ ብር 20 % (ሃያ በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ክፍያ መዘዛ CPO ማስያዝ ይኖርባችዋል በጨረታዉ የተሸነፈ ተጫራቾች በመሳያዝነት ያስያዙት ገንዘብ ዉድያዉኑ ተመላሽ ይደረግላችዋል::

5 ጨረታዉን ሰኔ 25 ቀን 2006 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ዳዕሮ ዉስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉና ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል ::

6 ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ተሽካርካሪ ወይም ንብረት ሙሉ ክፍያ በ 5 ቀናት ዉስጥ መክፈል ይኖርባችዋል ክፍያዉን ከፈፀሙ በሆላ በ 10 ቀናት ንብተቶቹ ካላነሱ ለሃያ ቀናት በየቀኑ ብር 30.00 /ሰላሳ ብር /የማቆሚያ ቦታ ኪራይ የምናስከፍል ሲሆን በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ከፍለዉ ካላነሱ ግን ያስያዙት ገንዘብ በቅጣት መልክ ለኩባንያዉ ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸዉ ይሰረዛል::

7 ጨረታ ከቀረቡት ተሽከርካሪዎችና ንብረቶች ላይ የሚፈልግ ማንኝዉም ዓይነት የሰም ማዛወሪያ እና ልዩ ልዩ ወጪዎች ቢኖሩ የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል::

8 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 034-441-18 -01 በመደወል ወይም በተራ ቁጥር 3 በተጠቀሰዉ አድራሻ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይችላል::

9 መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

10 ሌሎች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ክልክል ነዉ::

11 ኩባንያዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደደም::

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo