1 በአሊሚንየም ስራ ንግድ ፍቃድ ያለዉ መሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
2 ቫት ተመዝጋቢ የሆነና የ 2007 ዓም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ
3 በስራዉ ዘርፍ ባለፉት 3 ዓመታት ቢያንስ ሁለት ተመሳሳይ ስራ መሆኑ ማስረጃ የሚያቀርብ
4 የጨረታ ማስከበርያ /CPO/ ወይም ኢንሹራንስ ቦንድ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችል
5 የኩንትራቱ ጠቅላላ ዋጋ 1/3 / አንድ ሦስተኛ/ በባንክ ስቴትመንት ማቅረብ የሚችል
6 ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ/ ቢድቦንድ/ የጨረታዉ ሰነድ ከመግዛታቸዉ በፊት ማስያዝ ይኖርባችዋል
7 ከጨረታዉ መግዝያ ቀንና ሰዓት በኃላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም
በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን 5 ተካታታ የስራ ቀናት ዉስጥ አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ሞሓ ለሰላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 እየቀረቡ የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር እየከፈሉ የጨረታዉ ሰነድ በመዉስድ የጨረታ ዋጋ የያዘ ዶክመንት በታሸገ ኢንቨሎፕ በማስገባት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ
ጨረታዉ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም ነሓሴ 30/ 2007 ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በተጠቀሰዉ ቀን 4:30 ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግዥና ከምችት መምርያ ቢሮ ዉስጥ ይከፈታል
ማሳሰብያ-: ድርጅቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ