በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2011 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቢሮ ሰራሕተኛን ማሕበራዊ ጉዳይ ክልል ትግራይ

1 1ኛ ሎት ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎች :2ኛ ሎት ኣላቂ የፅዳት እቃዎች :3ኛ ሎት ለደንብ ልብስ (ጫማ) :4ኛ ሎት ለቆሚ ቁሳቁስ /ፈርኒችስ/ :5ኛ ሎት ለህንፃ ግንባታ

ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

1 ዘመኑ የታደስ ንግድ ፍቃድ የላቸዉና የእቃ ኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ 

3 የጨረታ ማስከበሪያ CPO 1ኛ ሎት ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ብር 1000: 2ኛ ሎት ኣላቂ የፅዳት እቃዎች ብር 1200  :3ኛ ሎት ለደንብ ልብስ (ጫማ) 500 :4ኛ ሎት ቆሚ ቁሳቁስ /ፈርኒችስ/ ብር 2000: 5ኛ ሎት ለህንፃ ግንባታ 2000  

    4 ሲሆን ብጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 (ሠላሳ ብር ብቻ) በመክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከ ታህሳስ 8/2011 ዓ/ም ጀምሮ በመግዛት ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ ታሕሳስ 23/2010 ዓም ባሉት ቀናት ዉስጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ

    5 ጨረታዉ ታሕሳስ 23/2010 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ በእሉት ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሪጅን ፅቤቱ ኣድራሻ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሱ ምርጫ ጨረታዉ በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ መቅረቱ የጨረታዉን መከፈት አይስተጎጉልም የተጠቀሰዉን ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰዉ ሰዓት ይሆናል

    6 ተጫራቾች ቢሮዉ ባወጣዉ ሰነድ ላይ ዋጋቸዉን መሙላት አላባቸዉ

    7 ሪጅን ፅቤቱ የተሻላ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

    አድራሻችን መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዘ ህንፃ ግራዉንድ ላይ እንገኛለን

    ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342 40 54 43 እና 0344 40 12 90 መጠየቅ ይቻላል

    ስፖንስርታትና

    The ways ideas spread.
    Milkta Logo