የትግራይ ልማት ማህበር በመደባይ ዛና፣ ለዕላይ ማይጨውና ታህታይ ማይጨው ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞችን በስምንት ሎቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል

ማሕበር ልምዓት ትግራይ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የትግራይ ልማት ማህበር በመደባይ ዛና፣ ለዕላይ ማይጨውና ታህታይ ማይጨው ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞችን በስምንት ሎቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

  1. ደረጃቸው GC/BC-4 ከዚያ በላይ /ለሎት 01/፣ GC/BC-5 ከዚያ በላይ /ለሎት 02-08/ የሆኑ የ2011 ዓ.ምየኮንስትራክሽን ፍቃዳቸውንና የንግድ ስራ ፈቃዳቸው ያሳደሱ፣ በኮንስትራክሽን አቅራቢነትና ሰርተፍኬት ያላቸው፣የቫት ሰርተፍኬት፣ የቲን ሰርተፍኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላራስዮን የሚያቀርቡ፣ ቴክኒካል ዶክመንት ጋርተያይዞ ካልቀረበ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡
  2. የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና  በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች 100,000.00(አንድ መቶሺህ ብር) /ለሎት 01/፣ 50,000.00 /አምሳ ሺ ብር/ /ለሎት 02-08/ በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚሰሩት የህንጻ ፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ210 /ሁለት መቶ አስር/ ተከታታይ ቀናትአጠናቆ ማስረከብ የሚችሉ
  4. የጨረታው ዶክመንት ከ28/03/2011 ዓ.ም  ጀምሮ እስከ 19/04/2011 ዓ.ም አስፈላጊውን ዶክመንት በመያዝየማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 435መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታዉ ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ፣ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክምንቶች ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶኮፒዎች፣ ሲፒኦ ለየብቻቸው በፖስታ ታሽገው በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በላዩ ላይ ለሚጫረቱት ፕሮጀክትስም በሚታይ ቀለም ጽፈው በሁሉም ዶክመንቶች (አጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እስከ19/04/2011 ዓ.ም ከጠዋት 3፡30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ጽ/ቤት ለዚሁ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. አንድ ተጫራች ከአንድ ሎት በላይ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፣ ከት.ል.ማ. ፕሮጀክት ወስዶይህ የጨረታ ሰነድ አየር ላይ እስከዋለበት ቀን ድረስ የፕሮጀክቱ ፊዚካል አፈጻጸሙ ከ70% በታች የሆነ የሥራ ተቋራጭየጨረታ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፣
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት 19/04/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በተጠቀሰው ቦታይከፈታል፡፡
  8. አሰሪው ጽ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
  9. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር -034 440 68 40 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የትግራይ ልማት ማህበር

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo