በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ወረዳ ቻፍታ ሑመራ ዓዲሕርዲ ሆስፒታል ህንፃ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-4/GC-5 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች እና ወረዳ ፀገዴ ከተማ ዳንሻ ቲቪቲ ህንፃ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ትግራይ ቢሮ ኮንስትራክሽን መንገድን ትራንስፖርትን

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2011

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2011 በጀትዓመት በትግራይ ክልል

1.  ወረዳ ቻፍታ ሑመራ ዓዲሕርዲ ሆስፒታል ህንፃ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-4/GC-5 እና ከዛ በላይ ለሆኑኮንትራክተሮች

2.  ወረዳ ፀገዴ ከተማ ዳንሻ ቲቪቲ ህንፃ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮችአጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  • የ2010 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የባለፈውወር የቫት ዲክላሬሽን፣ የቲን ምዝገባ፣ የኮንትራክተር ምዝገባ ካርድ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ።
  • ለሁሉም ጨረታዎች የጨረታ ማስከበሪያ በህግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለእያንዳንዳቸው ብር 400,000 (ራት መቶ ሺህ ብር)ማቅረብ አለባቸው።
  • መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 (ሰላሳ ቀናት) ውስጥ የማይመለስ ብር 500 (ምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታሰነዱን ከዳይሬክቶሬቱ መግዛት ይችላሉ።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ህንፃ ዲዛይንናኮንስትራክሽን ቢሮ ቁጥር 191 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 034 440 87 75 የስልክ መስመር በመደወልመጠየቅ ይቻላል።

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo