ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለ ፈለገ የ2011 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈሉበትን እና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ 2% ለድርጅቱ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ገቢ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ ከ2% ያነሰ ያስያዘ ከጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታዉ ዶክሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም አዲስ አበባ በሚገኘዉ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ብር 100 በመክፈል 24/03/2011 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 3/04/2011 ዓ.ም ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላቹህ፡፡
- በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንዲሁም የተሟላ ዶክሜንቱ ከሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይኖሩም 3/04/2011 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት መቐለ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance bond ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 0342-40-00-14 መቐለ ዋና ቢሮ ደውለው ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን፡፡
ስልክ ቁጥ 251-34 4410250/418281 Fax +251-344 406099
E-mail decsi@ethionet.et website. www.decsimfi.com.et
መቐለ- ትግራይ- ኢትጵያ Mekelle---Tigray----Ethiopia