ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚራቸው ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪይንግ እና ሌሎች ተያዥ እቃዎች፣ የላይሰንሰድ ሶፍትዌር ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኤንተርፕራይዝ መፅናዕቲን ዲዛይንን ቁፅፅርን ስራሕቲ ማይ ትግራይ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራቸው ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ

  • ሎት አንድ የሰርቪይንግ እና ሌሎች ተያዥ እቃዎች፣
  • ሎት ሁለት የላይሰንሰድ ሶፍትዌር ፣
  • ሎት ሶስት የላቦራቶሪ እቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ድርጅታችን ያዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ወስዳችሁ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አገልግሎት ጋር ተዛማጅነት ያለው የ2011 ዓ.ም. ግብር የከፈሉበት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(VAT) ሰርተፍኬትና የተጨማሪ እሴት ታክስ (TIN) ተመዝጋቢነትና የጥቅምት ወር ቫት ዲክለር ያደርጉ መሆንዎን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ኮፒ ከመወዳደሪያ ዋጋቸው ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የጨረታ  ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ ለእያንዳንዱ በመክፈል ከ20/3/2011 ዓዓም. እስከ 5/4/2011 ዓ.ም. በስራ ሰዓት ከ4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥ 9 መውሰድ ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስልክቶ ጥያቄ፣ ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳን ከመዘጋቱ ከ5ት ቀናት በፊት ጨረታ ሰነዱ ወደሚገኝበት ቦታ በጽሁፍ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ በ C.P.O 5,000.00 ብር ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ከ20/3/2011 ዓዓም. እስከ 5/4/2011 ዓ.ም. ሲሆ የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበትበ5/4/2011 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  6. የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ተለይቶ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ለእንዳንዱ ተፈርሞበት በፖስታው ላይ የአቅራቢ ድርጅት ስም፣ አድራሻ፣ የድርጅታቸው ማህተም፣ የጨረታው አይነትና የአጫራች መ/ቤት ስም መገለጽ አለበት፡፡
  7. ጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ በትግራይ ውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከታወቀ በኋላ ውል ካሰሩ በ60 ቀናት ውስጥ ዕቃውን ማስረከብ አለባቸው፡፡
  9. ድርጅቱ ካቀረበው ስፔስፊኬሽን ውጪ ያቀረበ ተጫራች ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

አድራሻችን ስልክ ቁጥር 0344-418556 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና ፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo