ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ትካል ልቓሕነ ምዕቓሪን/ደደቢት ትፍልም/

1 የ2011 ዓም  የመንግስት ግብር የከፈሉበትን እና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ 2% ለድርጅቱ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ገቢ ማድረግይኖርባችዋል፡፡

3 የጨረታው ማስከበሪያ ከ2% ያነሰ ያስያዘ ከጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል፡፡

4ተጫራቾች የጨረታዉ ዶክሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም አዲስ አበባበሚገኘዉ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ብር 100 በመክፈል 05/03/2011 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድእንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡

5 በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 19/03/2011 ዓ.ም ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላቹህ፡፡

6 በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንዲሁም የተሟላ ዶክሜንቱ ከሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይኖሩም 19/03/2011 ዓ›ም ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት መቐለ በሚገኘው ዋናመስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡

7 የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance bond ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

8 የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል፡፡

9 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10 ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 0342-40-00-14 መቐለ ዋና ቢሮ ደውለው ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo