በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አብ ምክልካል ሀገር ሚኒስተር ናይ ሰሜን መኣዘዚ ማእከል

  • ሎት 1. የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 2. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
  • ሎት 3. የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 4. የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች

1 በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በ2011 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የቫት (VAT) ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል።

2 ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለእያንዳንዱ ሎት 50 .00/ሃምሣ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ኩሓ ማይ ባንዲራ በሰሜን ዕዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከሚገኘው ግዥ ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በቢሮ ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን

3 ጨረታው ህዳር 11/03/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም ይከፈታል።

4 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0342400166 እና 0344420309

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo