ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2011 በጀት ዓመት ከተያዘልን ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ መገልገያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የኣንድ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

Lap top computer

PCS

01

2

Computer with accessories

PCS

04

3

One external hard disk (2TB)

PCS

01

4

Color printer

PCS

01

5

UPS 800

PCS

10

6

Photo copy machine

PCS

01

7

Printer heavy duty

PCS

01

8

Printer medium

PCS

03

9

Epson printer

PCS

01

ስለሆነም

1 ተወዳዳሪዎች ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ቲን፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ ና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ከገንዘብና ኢኮኖሚ  ልማት ፅ/ቤት (ቢሮ ) ማቅረብ የሚችሉ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን ማስረጃና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2  የጨረታውን ሰነድ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 50.00 ብር በመክፈል ከድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት (መውሰድ) የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

3 የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከቅ/ፅ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (ኣምስት ሺ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የምትችሉ

5 የጨረታ ሰነዶቻችሁንና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ በ2 ኮፒ ዋናውና ኮፒውን ኣሽጋችሁ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ ኣምስት ) ቀናት እስከ ቀን 04/03/2011 ዓ/ም 7:30 በቢሮ ቁጥር 8 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6  ጨረታ ሳጥኑ በቀን 04/03/2011 ዓ/ም ከቀኑ 7:30 ይታሸጋል።

7 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በታሸገበት ቀን 04/03/2011 ዓ/ም 8:00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 8 ይከፈታል።

8 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo