ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት 11-03B በመቐለ ከተማ በሚገነባዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ለሰራተኛ ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎችን መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቪትዝ መኪና ወይም ኤክስክዩቲቭ መኪና ለቢሮ ስራ መከራየት ይፈልጋል።

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ስለሆነም ኣካራዮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበቅ ከዛሬ ቀን 15/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 20/02/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ድረስ የምትወዳደሩበት የጨረታ ሰነዳችሁን በፖስታ በማሸግ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል በሚገኘዉፕሮጀከታችን ለዘሁ ጨረታ በተዛጃገዉ ሳጥን እንድታስገቡ እየጋበዝን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 20/02/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በእለቱ 8:30 የሚከፈት መሆኑን እንገለፃለን።

ተጫራቶች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ ፣የኣካራይ ፍቃድ ያለባችሁ

2 TIN NO ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

3 የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የምትችሉ

4 የቫት ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ ከሆናችሁ የምታስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቲኦቲ በፊት መሆኑን በግልፅ መቀመጥ ኣለበት።

5 ከመንግስት የታወቀ ተከታታይ ቁጥር ያለው ደረሰኝ ማቅረብ የምትችሉ

6 ተጫራቾች የምታስገቡት ዋጋ የነዳጅ ወጪ በተካራይ እንደሚሸፍን ታሳቢ ሆኖ መኪናው በኣንድ ሊትር ስንት ኪ/ሜትር እንደሚሄድ ጠቅሳችሁ ማቅረብ ኣለባችሁ።

7 የዘይት፣ቅባት እና የጥገና ወጪ በኣካራይ ይሸፈናል።

8 ኣካራይ ሾፌር ኣያቀርብም፣ በድርጅቱ ሾፌር የምንጠቀምበት ይሆናል።

9 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ :-ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር

ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo