የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 2000 /ሁለት ሺ/ መፅሔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

ማሕበር ልምዓት ትግራይ

በዚህ መሰረት፡- 

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ

2. የግብር ከፋይ መለያ /Tin Number / ያላቸው፣ 

3. አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣ 4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ 

5. ተጫራቾች አሸናፊ ሁነው ሲገኙ ውሉ ከታሰረበት ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ማቅረብ የሚችሉ፣ 

6. በቂ የሆነ የሕትመት መሳሪያዎች ያሉዋቸው 

7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 3,000 /ሶስት ሺህ / በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖባቸዋል 

8. የጨረታው ዶክመንት ከ14/01/2011 ጀምሮ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል መቐለ በሚገኘው ትግራይ ልማት ማህበር ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 ወይም አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒአለም ፊት ለፊት 7 ፎቅ የሚገኘው ህድሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 12 መውሰድ ይችላሉ፣ 

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

10. ጨረታው በ29/1/2011 በ8፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት በትግራይ ልማት ማሕበር መቐለ በሚገኘው ዋና ጽ/ቤት ይከፈታል፣

11. አሸናፊዎች ያሸነፉትን መፅሔት መቐለ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ይከፈታል፣

12. አሰሪው ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344406944 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo