መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ : በኤፍ ኤስ አር : በትራክ ትረያለር እና በሃይቢድ ከመቐለ - አዲስ አበባ እና እንዲሁም ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማጓጓዝ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ
ተቁ የስራዉ ዓይነታ መጠን የኣንድ

ኩንታል ዋጋ

1 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ ኣይሱዙ (50ኩንታል)
2 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ- ገላን ኣይሱዙ (50ኩንታል)
3 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ ኤፍ ኤስ አር (90ኩንታል)
4 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-ገላን ኤፍ ኤስ አር(90ኩንታል)
5 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ ትራክ ትረይለር (400ኩንታል)
6 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-ገላን ትራክ ትረይለር (400ኩንታል)
7 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-አዲስ አበባ ሃይቤድ (400ኩንታል)
8 የተለያዩ ጭነቶች ከመቐለ-ገላን ሃይቤድ (400ኩንታል)

1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ : የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር: የታደሰ ሊብሬ እና የኢንሹራንስ መድን ኦርጀናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ አቅርቦት መምርያ ወይም ከ አ/አበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 29/8/2018 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 18/09/2018 እ.ኤ.አከሰአት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ለአይሱዙ ብር 8,000.00(ስምንት ሺ ብር) : ለኤፍ ኤ ር ብር 10,000.00(ዓስር ሺ ብር) እንዲሁም ለትራክ ትረይለር እና ለሃይቤድ ብር 15,000.00 (ዓስር አምስት ሺ ብር)በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም::

4 ጨረታዉ 18/09/2018 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 22/12/2016 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ለመኪናዉ የሚስፈልጉ ነዳጅና ሌሎች ወጪዎች ያጠቃለለ መሆን አለበት

6 ተጫራቾች ጨረታዉን አሸንፈዉ ዉል ከፈፀሙበት ቀን ጅምሮ ስራዉን መጀመር ይኖርባችዋል ይህ ካልሆን ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅታችን ሌላ ኣማረጭ ይወስዳል

7 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም

8 አሸናፊዉ ተጫራች ድርጅቱ ተጨማሪ መኪና በሚስፈልግበት ግዜ ባሸነፉት ዋጋ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ

9 አሸናፊዉ ተጫራች ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ዉል አስረዉ ስራዉን ይጀምረል

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻመቐለስልክ + 0930 413111 ፋክስ+ 251-344406225 / አዲስአበባስልክ +251- 114708287 ፋክስ +251- 11470963

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo