ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቆም ኣ/ማ 2010 ዓም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

ደደቢት ትካል ልቓሕነ ምዕቓሪን/ደደቢት ትፍልም/

ስለዚ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የምታማሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

1 ተጫራቾች የጨረታዉን ፍቃድና የ2010 ዓም ዓመታዊ የመንግስት ግብር የከፈላቹና ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማቅረብ የሚችሉ

2 ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና ቢሮ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስከ መስከረም/ 4/2011 ዓም ከቀኑ 3:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ

3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያም የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ 2% ለድርጅቱ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ እስክ መስከረም 4//2011 ዓም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የጨረታ ደኩሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት 4ኛፎቅቢሮ ቁጥር 409 ወይም ኣዲስ አበባ በሚገኘዉ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ብር 100 በመክፈል ከ 22/12/2010 ዓም ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን

5 በድርጅቱ የቀረበዉን ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመስከረም 4/2011 ዓም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት መቐለ በሚገኘዉ ዋና ቢሮ ይከፈታል

6 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል

7 የጨረታዉ አሸናፊ የጨረታዉን ዉጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance bond ማስያዝ ይኖርባቸዋል

8 የጨረታዉ አሸናፊ የጨረታዉ ዉጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ዉስጥ ዉል ማሰር ይኖርበታል

9 የድርጅቱ ሒሳብ ስራ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ቆንቆ ሰለሆነ ይህንን ግምት ዉስጥ በማስገባት ሊሰሩ የሚችሉ መሆን ይኖርበታል

10 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 03 44 41 03 96

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo