ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅቤት ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በጉልበት ስራ ጨረታ ዲዛይን መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት

ሁለት ብሎክ ባለ 04 የተማሪዎች መማሪያ ህንፃ ማስራት ይፈልጋል

1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

2 የወቅቱ የስራ ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3 በግንባታ ስራ ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ማንኛዉም የግንባታ ስራ ተቆራጭ

3 የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳነዱ ግንባታ 2% በ CPO ማስያዝ የሚችሉ

5 ጨረታዉን ማሸነፋ እንደተገለፀለት ወዲያዉኑ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለመልካም አፈፃፀም ዋስተና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ

5 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 07 ቀናት እስከ 1/12/2010ዓ/ም ክፍት ሆኖ ተጫራቾች በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በቀን 1/12/2010ዓ/ም 9:00 ሰዓት ታሽጎ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ ዉስጥ በግልፅ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ተጫራቾች በፖስታዉ ላይ በሌለሁበት ይከፈት ብለዉ ከገለፁ ኮሜቴዉ ፖስታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

7 ተጫራቾች ለኣንድ የግንባታ ኣይነት በማይመለስ 50 ብር ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ

8 ከላይ ለተገለፀዉ የግንባታ ኣይነት ለእያንዳንዱ ብሎክ በመለያየት በሰነድ አስደግፈዉ በተለያየ ፖስታ ሙሉ ስምና ኣድራሻ በግልፅ ፅፈዉ ማስገባት ይኖርባቸዋል

7 ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ ኦርጅናል ዶክመንት ከኣንድ ኮፒ ጋራ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8 ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ስፒኦ ARRA /Berhale Refugee Camp ብለዉ መፃፍ አለባቸዉ

9 መቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ በስልክ ቁጥር 0914709899 0936690401ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo