ሰፍሖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ኣክሱም ዩኒቨርስቲ ከ2005 ዓም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2010 ዓም ያለዉን የሰፍሖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ሒሳብ በዉጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ሰለሚፈለግ ከቤት ፅህፈት ዋና ኦዲተር ሰር የምትገኙ የተፈቃላቹ የግል ድርጅቶች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ኦዲተሮች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

1 ድርጅታችን ኦዲት ለማድረግ የሚስችል ደረጃ 1 ወይም 2 የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለዉ

2 በሚያዉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ናምበር ያለዉ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለበት

3 በ60 ቀን ዉስጥ በዝርዝር መርምሮ ኦዲት ኦዲት ሪፖርት ማቅርብ የሚችል መሆን አለበት

4 ከዚህ በፊት የመንግስት ወይም የግል ድርጅቶች መርምሮ ከሆነ የተሰጠዉ ማስረጀና ፎቶ ኮፒ ለማቅረብ የሚችል

5 ተወዳዳሪዎች ወይም ተጫራቾች የሚያስሩበትን ዋጋ በመሙላት በስማት በስማቸዉ በታሸገ ፖስታ ሞልተዉ እስከ 27/11/2010 ዓም ክጥዋቱ 3:00 ሰዓት ማቅረብ አለባቸዉ

6 ጨረታ ማስከበሪያ ላላሸነፉ ወዲያዉ የሚመለስ ብር 2000 ስፒኦ ማስያዝ አለበት

7 የጨረታ አሸናፊ መሆኑ ተወዳዳሪ ከተገለፀዉን ቀን ጀምሮ በ 5 ቀን ዉስጥ ቀርቦ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% በጥሬ ገንዝብ ወይም በስፒኦ በማስያዝ ዉል ማሰር አለበት

8 ጨረታዉ በቀን 27/11/2010 ዓም ከጥዋቱ በ 3:00 ሰዓት ታሽጎ በ 27/11/2010 ዓም ክጥዋቱ 3:30 ተጫራቾች ወይም ወኮሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

9 ሁሉም ነገር አማልቶ በሌለሁበት ይታይልኝ ያለ ተወዳደሪ ሊታይለት ይችላል

10 ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም

11 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910285732 ወይም 0946901342 መደወል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo