የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በዓል መዚ ልማዓት እቶት ኢትዮጵያ

1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ : የፀና የንግድ ፈቃድ : ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እ (Clearance ) ና የግብር ከፋል መለያ ቁጥር የሚቀርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ክፋያ አጠናቅቀዉ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል ::

ቦታ የንብረቱ ዓይነት የጨረታ ዓይነት የምዝገባ ግዜ ከ እስክ ጨረታ (የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት
መቐለ ኣልባሳት እና ጫማ ዝግ ከ20/10/2010 9/11/2010- 9/11/2010 8:00 ሰዓት

3 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት ከቀን 2-3/11/2010 ዕቃዎች ማየት የሚችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታዉ የሚከፈተዉ በሐወልት ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ በሚገኘዉ የፊደራል ገቢዎች ዋና ቢሮ ቁጥር 7ኛ ፎቅ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባዉ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች ንብረቱን በሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መክለ ያላባቸዉ መሆኑን አዉቀዉ የማይመለስ 100 ብር ሰነዱ በመግዝት ጨረታዉን በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ

4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342412004

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo