መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጊነሪንግ ሐላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (MIE) የ ኖዝማስክ (Nose, Mask mouse) እና ሴፍቲ ሄልሜት(safty Helmet) በሳምፕል መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ
ተቁ የ ዕቃዉ ኣየነት መለኪያ ብዛት የኣንድ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ኖዝማስክ (Nose, Mask mouse) ቁጥር 10000
2 ሄልሜት(safty Helmet) ቁጥር 300

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዥ ስፒኦ ብር 10,000 /ኣስር ሺ/ በታሸገ ፖስታ ከጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸዉ

3 ጨረታዉ በ 27/7/2010 ዓም ከሰኣት በሃላ ከቀኑ 8:00 ሰኣት ተዘግቶ በ 27/7/2010 ዓም ከሳኣት በሃላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መቐለ መስፍን ዋና መስሪራ ቤት በሚገኝ ኮርፕሬት ሳፕላይ የሚከፈት ይሆናል

4 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑን አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት ይህ ካልሆነ ግና ያስገቡት ዋጋ (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወስዳል

5 ተጫራቾች የግዚ ኦርደር ከደረሳቸዉ 7 ቀናት ዉስጥ እቃዉን ወደ መ አ አ ኮርፖሬት ሳፕላይ ስቶር ክፍል ማስገባት አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን የስያዙት ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጉ ድርጅቱ ሌላ ኣመራጫ ይወስዳል

6 የእቃዉ ዓይነት በቀረበዉ ሳምፕል መሰረት መሆን አለበት ይህ ካልሆነ ጨረታዉ ተቀባይነት የለዉም

7 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም

8 ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ሌላ ሰወስተኛ ወገን ኣስልፎ መስጠት አይችልም

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጫ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

መቐለ ስልክ 00251 344402481 0914313637 ፋክስ 00251 344406225 ኣዲስ አበባ ስልክ 00251 114708365 ፋክስ 00251 114709636

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo