በአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አብ ምክልካል ሀገር ሚኒስተር ናይ ሰሜን መኣዘዚ ማእከል

ሎት 1 10,000 ሊትሮ የሚያዝ የዉሃ ሮቶ

1 በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የ2010 የታደሰ ንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት የቫት ሠርተፊኬት ያላቸዉን ይጋብዛል

2 ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 150 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ እግር ወንበር አካባቢ ከሚገኘዉ የጠቅላላ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሰዉቅን ጨረታዉ ሚያዝያ 3/2010 ዓ/ም ከቀኑ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስቁ 0344 41 07 50 ወይም 0342 41 79 76

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo