በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕርያዝ መቐለ ኣርሚ ፋዉንዴሽን አፓርታመንት ፕሮጅክት ዓዳላ 16-11B ከዚህ በታች የተመለከተዉን የኤሌክትሪክ ስራዎች በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

በሚሰጠዉ የሥራ ድሮዊንግ መሠረት ሰረቶ የሚያስረክብ

1 ደረጃ VI (BC-VI, GC-VI) እና ከዚያ በላይ መሆን ይጠበቅባቸዋል

2 የታደሠ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን እና ታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር TIN No የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል

4 በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ህጋዊ የሥራ ልምድና መልካም የሥራ አፈፃፀም ማስራጃ ማቅረብ የሚችል

5 የጨረታ ማስከበሪያ 50000 በስፒኦ ማስያዝ የምትችሉ

6 የጨረታዉ ማስታወቅያ ለተካታታይ 09 የሥራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል

7 ነጠላ ዋጋዉ ከቫት በፊት መሆኑን መጠቀስ አለበት ካልሆነ ግን ቫት እንዳካተተ ሆኖ ይቆጠራል

8 የጨረታ ደኩመንቱ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ትችላላችሁ

9 ጨረታዉ በ 14/7/2010 ዓም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት  14 /7/2010 ዓም ጥዋት 4:30 ሰዓት ይከፈታል

10 ፕሮጀክቱ የተሸላ አመራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወየም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348990359/7

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo