የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም

ቢሮ ሕርሻን ገጠር ልምዓትን ክልል ትግራይ
  • Øሎት 1 የፊልድ መኪኖችና ኪራይ አገልገሎት
  • Øሎት 2 Regional Market Opportunity Study (የክልሉ ገበያ ምቹ ሁኔታ ጥናት)
  • Øሎት 3 የመኪና ዘይትና ቅባት
  • Øሎት 4 የእርሻና የችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሳሪያዎች
  • Øሎት 5 ሕትመት
  • Øሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ
  • Øሎት 7 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
  • Øሎት 8 የእንስሳት መድሃኒት መገልገያ መሳሪያዎች

በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ኣቅረቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶኩሜንት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችነ የዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በጨረታዉ ለመሳተፍ ቀጥለዉ የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ አየቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት: የVat ሰርተፊኬት: የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(Tin) : ያለፈዉ ወር ቫት(VAT) ዲክለር የተደገረበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት

2 የጨረታ ማሰከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶኩመንት ላይ የተጠቀሰዉን መጠን ገንዘብ በCPO አሰረተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የዕቃ ብዛት እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

5 ጨረታዉ መጋቢት 25/2010 ዓ/ም ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት ተዘገቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል
6 ቢሮኣችን ስለጨረታዉ ሌላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 36 63 /034 440 43 46 ወይም በፋክስ ቁጥር 034 440 99 71/0344403663 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo