ቃሊቲ ኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በኣፋር ክልል ኣህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀክት ስራ ኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት ለክሬሸር መትኪያ የሚሆን ግንብ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ፋብሪካ መምረቲ ኮንስትራክሽን ኣቅሑት ቃሊቲ

1 ለመስራት የምትፈልጉ ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ ላይሰንስ የሆናችሁ በኮንስትራክሽን ስራ ልምድ ያላችሁና በዘርፉ የተሰማሩበት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ማቅረብ የምትችሉ ከ ፕላኑ ጋር በመዉሰድ የማቴሪያል አሸዋ : ሲሚንቶ: ድንጋይ : ጠጠር ኣቅርቦት በድርጅታችን ሲሆን የምትሰሩበት የእጅ ዋጋ (labor cost) ተጨማሪ የሲሚንቶ ማብኪያ ሚክሰር ማቅረብ የሚችል በኣንድ ካሬ ወይም ሜትር ኩዩብድ ( M2 or m3 )የምትሰሩበት በሙሙላት ይምትጨርሱበት የግዜ ገደብ በማስቀመጥ ትኩረት ሰጥቶ ከላይ በተጠቀሰዉ መሰረት የሚሠራ ማንኛዉም ድርጅት መወዳደር ይችላል

2 ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም

ለተጨማሪ መረጃ ለማግኘት 0912916819

ኣድራሻ ዘ ኣክሱም ኤሌክትሮኒክስ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ፀሐይ በየነ የፅሕፈት መሳርያ መደብር ኣስፈላጊዉን መረጃና ድሪዊንግ (detail drawing )ማግኘት ይችላሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo