የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሃንዲሶች ለመታፈርያ ኮንሰልቲንግ አገልግሎት የሚሰጡ የቤት ዉስጥ ዕቃዎች Furniture በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉ

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3 የተማላ የተደረጃ የራሳቸዉ ወርክሾፕ ያላቸዉና በወቅቱ ሰርቶ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

4 ተወዳዳሪዎች ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መሆናቸዉ የታክስ መክፈያ ቲን ቁጥር የሚረጋግጥ ምስክር ወረቅት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድድ ያለዉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ስፖኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 50000 /ሃምሳ ሺ ብር/ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የኣንድ ዋጋ ሞሙላት ይኖርባቸዋል

7 ተጫራች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቮልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ የካቲት 13/2010 ዓም ማቅረብ ይኖርባቸዋል

8 ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ ቢኢላላ ኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘዉ የኣቶ ዩሃንስ ግደይ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100 በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ

9 ሰለሆነም ተጫራቾች ከ 6/6/2010ዓም ጀምሮ እስከ 13/6/2010 ዓም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመሙላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 13/6/2010ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ በመቀሌ 05 ክፍ ከተመሰ ሰሜን የኢትዩጱያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት የኣቶ ዩሃንስ ግደይ ህንፃ አንደኛ ፎቅ እንገኛለን

ስቁ 0986894632/0930014651

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo