ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች: የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎችና : የፈርኒቸር እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርስቲ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :1/6/2010 ዓም

ምድብ የእቃዉ አገልገሎት/ ኣይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኣይነት ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት ጨረታዉ የመኪፈትበት ቀን እና ሰዓት
ምድብ 1 የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች ከጠቅላላ ዋጋ ኣንድ ፐርሰንት 1%

ስፒኦ ወይም በቡኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከዋጋ ሰነድ ጋር የሚቀርብ

በ21ኛ ቀን 3:00 በ21ኛ ቀን3:30
ምድብ 2 የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች ከጠቅላላ ዋጋ ኣንድ ፐርሰንት 1% በ21ኛ ቀን 3:00 በ21ኛ ቀን3:30
ምድብ 3 የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎች ከጠቅላላ ዋጋ ኣንድ ፐርሰንት 1% በ21ኛ ቀን 3:00 በ21ኛ ቀን3:30
ምድብ 4 የፈርኒቸር እቃዎች ከጠቅላላ ዋጋ ኣንድ ፐርሰንት 1% በ21ኛ ቀን 3:00 በ21ኛ ቀን3:30

1 ተጫራቾች የ2010 ዓም ህጋዊ ለየምድቡ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር መከፍላቸዉ የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢዉ ባለስልጣን ጊዜዉ ያላለፈበት የተሰጠ የምስክር ወረቀት ወይም ታከስ ክሊራንስ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰረተፊኬት እና የተጫሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት በፌደራል የመንግስት ግዥና ንበረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀዉ የኣቅራቢት ዝርዝር ወይም ሰፐላይ ሊስተ ዉስጥ በዌብሳይታቸዉ በእቃ በኣገልገሎት ኣቅረቢት የተመዘገቡ መሆናቸዉ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ብቻ በመክፈል ጨረታዉ በጋዜጣ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በዩኒቨርስቲዉ ቀናት በዩኒቨርሰቲዉ ዋና ግቢ ኣድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ

3 ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸዉ ኣንድ ኦርጅናል ኣንድ ኮፒ ለየምድቡ በተለያየ ፖስታ በማሸግ የጨረታ ሳጥኑ ከመዘጋቱ ጨረታዉ አየር ላይ ከዋለበት በ21ኛዉ ቀን እሰከ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ለዚሁ ተበሎ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ከላይ በተራ ቁጥር 2 ላይ በተመለከተዉ አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል

4 ጨረታዉ በ21ኛዉ ቀን ልክ 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በዩኒቨርስቲዉ ዋናዉ ግቢ ዉስጥ በግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት አድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ይከፈታል ነገር ግን 21 ኛዉ ቀን ሃይማኖታዊና መንግስት በዓል ከሆነ በቀጣይ በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል

5 ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ይህ ጨረታዉ የተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነዉ

6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያና ዋስተና መጠን አንድ ፐርስንት ከጠቅላላ ዋጋ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት በቴክኒካል ፖስታ ታሽጎ መቅረብ ይኖርብታል

7 አሸናፊ ተጫራች ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት እስክ ራያ ዩኒቨርሰቲ ዋናዉ ግቢ የሚቀርብ ግዴታ አለበት

8 የኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ www.rayu.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0348770501 /0348770546 ደዉሉዉ መጠየቅ ይቻለል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo