በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለቶዩታ :ቮልቮና: መርሰደስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ አዲስ የመለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ማሕበር ቀይሕ መስቀል ኢትዮጵያ ጨንፈር ክልል ትግራይ

ስለሆነም በግልም ይሁን በድርጅት በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በግል ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወረቀት በድርጅት ከሆነም የድርጅታችሁ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ በማቅረብ

1 የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 29/5/2010እስከ 13/6/2010 ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ

2 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 13/6/2010ዓ/ም ሰዓት 9:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል

3 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 13/6/2010ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 10,000 /ኣስር ሽህ/ ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም

5 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ ክፍያዉን በመፈፀም ያሸነፉትን እቃ ማንሳት ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡዋቸዉ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ወዘተ መረጃዎች ለማንበብ ስለሚየስቸግር መቅረብ ያለባቸዉ በኣንድ ወረቀት ሳይሆን ለየብቻቸዉ ራሳቸዉ ችለዉ መሆን አለበት

7 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo