መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዲኮቶ ጋላሲ ኤሊዳር በለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዲኮቶ ጋላሲ ኤሊዳር በለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 የዘመኑ የስራ ግብር የከፈላችሁ

2 ቲን NO የተመዘቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ይሚቀረብ

3 በምታቀርቡት የዋጋ መቅረቢያ ዉል ስም ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም ያለበት መሆኑ ይኖርበታል

4 የጨረታ ማስከበሪያ በታወቃ ባንክ በተረጋገጠ በስፒኦ 50,000.00 ብር ማስያዝ ይኖርበታል

5 አሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ዉል በማሰር ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆናችሁ

6 ተጫራቾች ጨረታ ሰነድን መቀለ ከተማ ኣክሱም ሆቴል አጠገብ ከሚገኘዉ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሚስገነባዉ ባለ ሰወስት ኮኮብ ሆቴል የማይመለስ 150 ብር በመክፍል ከጥር 5/2010 ዓም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ መዉሰድ ትችላላችሁ

7 የጨረታ ሰነዱ መቀለ ከተማ ኣክሱም ሆቴል አጠገብ በሚገኘዉ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ማስገባት ትችላላችሁ

8 ተጫራቾች የምትወዳሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ 17 ጥር 2010 ዓም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ ማስገባት ትችላላችሁ

9 ጨረታዉ ጥር 17/2010 ዓም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተሽጎ በዛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

10 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 የእቃወችሁ ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ጋራ ተያይዝዋል

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0930014653/ 0930014647 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

ኣድራሻ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዲኮቶ ጋላሲ ኤሊዳር በለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo