ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛል

ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር

1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50 በመክፈ 5/5/2010 ዓም ጅምሮ መቐለ ከሚገኝዉ ዋና ፅ/ቤት ግዥ ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥር መምርያ ቢሮ ብሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ

2 ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 5000 ኣምስት ሺ ብር በሲፒአ መልክ በትራንስ ኢትዩጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ስም ማስያዝ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች የሚሸጡት ዋጋ ቫት ወይ ቲኦቲ ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን በግልፅ ማሰቀመጥ አለባቸዉ ካልገለፁ የጨረታ ዋጋዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ እንዳካተተ ይቆጠራል

4 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸዉ በፖስታ አሽገዉ በግዢ ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ እስከ ጥሪ 12 ቀን 2010 ዓም 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸዉ

5 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጥሪ 12 ቀን 2010 ዓም ከ ቀኑ 8:30 ሰዓት መቀለ ዋና መስርያ ቤት በትንሽ አዳራሽ ይከፈታል (ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታዉ ይከፈታል)

6 የጨረታ አሸናፊ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ጨረታዉ ከሸነፈበት ቀን ጅምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ በራሱ ማጓጓዣ በመጠቀም ያሸነፈበት ጠቅላላ (በሙሉ) ማንሳት አለበት

6 የጨረታ አሸናፊ ያሸነፋቸዉ ዕቃዎች ገንዘቡ ገቢ በማድረግ ጨረታዉ ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ በራሱ ማጓጓዣ በመጠቀም መንሳት አለበት በተቀመጠዉ ቀናት ካላነሳ ግን ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) ለኩባንያችን ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ለሁለተኛ አሸናፊ ይሰጣል

7 የዕቃዉ መጠን በርክክብ ጊዜ ከተጠቀሰዉ መጠን ሊቀንስ እንደሚችል ተጫራቾች አስቀድመዉ መገንዘብ አለባቸዉ

8 ኩባንያዉ ጨረታዉ በምሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ማብራርያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0344408205/0344404070 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo