የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2009 እና በ2010 ዓም ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1407 ኩንታል የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክቱ ማይ ሁመር ሳይተ ወደ ዳንሻ የእርሻ መካናዜሽን ጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ በጨረታ አወዳድሮ ማጎጎዝ ይፈልጋል

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች በዘፈሩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ መለያ ምስክር ወረቀት/TIN/ በመንግስት የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ኮፒ ከፖስታዉጋራ አሸገዉ ማቀረብ የሚችሉ 

2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም የባንክ ዋስትና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋ 

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል በመቀሌ ከተማ ትግራይ ልማት ማህበር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 ከሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት /ላይዘን ኦፊስ ወይም ከወልቃይት ስዃር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊት ማናጅመንት ዘርፍ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ 

4 ጨረታዉ ይህ ማሰታወቂያ በኣዲዝ ዘመን ጋዜጣ ታህሳስ 18 2010 ዓም ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 2 ጥር 210 ዓም በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጥር 3 /010 ዓም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሸጎ በዚያኑ ቀን ጥዋት 3:30 በመቀሌ የፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል 

5 የጥጥ ትራንስፖርት አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ በ40 ቀናት ዉስጥ አጎጎዞ መጨረሰ አለበት

6 ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ 7 ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር 0345592072/0345592075 /0914723649/0910520195/0929184332መጠየቅ ይቻላል::

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo