የኢትጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቀሌ ቅጽቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በዓል መዚ ልማዓት እቶት ኢትዮጵያ
  • ሎት አንድ የጽህፈት ዕቃዎች
  • ሎት ሁለት የጽዳት ዕቃዎች
  • ሎት ሦስት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

Â

1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ::

2 የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀዉ የዕቃና አገልገሎትÂ Â አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተካተቱ::

3 ግብር የመክፈልግዴታዉን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብረ አስገቢዉÂ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ::

4 ለተጨማሪ እሴት ታክሲ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክርÂ ወረቀት::

5 የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 5000.00 :ለሎት ሁለት ደግሞ ብር 3000.00 Â : Â ለሎት ሦስት ብር 10,000.00 ለእያንዳንዳአዉ በባንክ በተመሠከረለት ቼክ C.P.O) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተየባንክ ጋራንት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞÂ ማቅረብ::

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈልይህ ማስተወቂያÂ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታዉ መክፈቻ ቀን ድረስ ደደቢት ማይክሮÂ ፋይናንስ አጠገብ የሚገኘዉ የትግራይ ኣካል ጉዳተኞችÂ ማህበር ህንፃ ከሚገኘዉ የቅጽቤቱ የግዥ ፋይናንስ ናንብረት አስተዳደር ብዱን ግራዉንድ ላይ ቢሮቁጥር 37 በማቅረብ መግዛት ይችላሉ::

7 ተጫረቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ህዳር 27/2010ዓ/ምÂ ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋልÂ ጨረታዉም በዚሁዕለት ከጥዋቱ 430 በመስሪያ ቤቱ አድራሻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮÂ ቁጥር 34 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል::

8 የጨረታዉ አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CPOÂ Â በማስያዝ ከመቤቱ ጋር ዉል ይፈራረማል::

9 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱÂ የተጠበቀ ነዉ::

  ስልክ ቁጥር 0344411005/ 0914777061 ፋክስ 0344407309

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo