የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግልለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

ቤት ፅሕፈትና ግልጋሎት ቀረብ ማይ ከተማ መቐለ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :14/3/2010

  • Lot 1 Calcium Hypochlorite
  • Lot 2 water Quality Laboratory Accessories , Chemicals & Reagent Â
  • Lot 3 Aluminum Sulfate    Â

Â

  1. የታደሰ የዘመኑ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና ያላቸዉ::
  2. ቫት የተመዝገበ መጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ እናቲን ቁጥር ያለዉ::
  3. የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 200 / ሁለት መቶ ብር /በመክፈልÂ Â በመቐለ ዉሃ ግልግሎት ጽ/ቤት ነመምጣት የጨረታዉ ደኩመንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዥ ፋይናንስን ንብረት አሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ
  4. Â ጨረታ ደኩመንት ማስገባት የሚቻለዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 30 ኛዉ ቀን 2010 ዓ/ም 9:00 ሰዓት ወደ ጨረታዉ ሳጥኑ መማስገባት ይችላሉ
  5. ጨረታዉ የሚዘጋዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ኛዉ ቀን 2008 ዓም 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 9:30 ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገዑበት ይከፈታል
  6. ሁሉም ተጫራቾች ለሎት ኣንድ እና ሁለት. 20,000 / ሃያ ሽህ ብር/ Â እና ለሎት ሰወስት. 10,000 / ኣስር ሽህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቹ ምርጫ በብር በCPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እና በብር መልከ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
  7. ተጫራቾች ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ደኩመንት ዉስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተዉና ተፈርመዉ መቅረብ አለባቸዉ
  8. በደኩመንቱ ከተሰጠ ስፐሲፊኬሸን ዉጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለዉም
  9. የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ማሰከበሪያ ካሸነፈዉ ዋጋ በብር CPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት 10 % ማስየዝÂ የሚችል እና በ 5 ቀናት ዉስጥ ዉል አስሮ በደኩመንቱ በተጠቀሰዉ ቀን ንብረቱ ማስገባት የሚችል
  10. በጨረታዉ ሂደት ጨረታወን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታዉ ዉጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ ለማረግ ወደ ክልሉ ፋይናንስ ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንፅፍ::
  11. ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በሃላ የሚመጣዉን የጨረታ ዶክመንተ ተቀባይነት የለዉምÂ Â የጨረታ ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ለ 60 የስራ ቀናት ብቻ ነዉ::
  12. ጽ/ ቤቱ ጨረታዉ እንደ አስፈላጊነቱ ከእያንዳንዱ ነጠላ እቃ በ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
  13. የሚያቀርበዉ ጨረታ ደኩመንት ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻዉ አሽጎ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻዉ ኣሽጎ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል
  14. ጽህፈት ቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

አድራሻ ትግራይ መቐለ ቀበሌ 03 መቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 13

ስልክ ቁጥር +251 0344 40 7335/6

ፈክስ ቁጥር 0344400911 / 0344410000

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo