በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ/ጠ/መምሪያ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሰመር ሰብል ፓምፕ፣ አቡጀዲድ እና የሲቪል አልባሳት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ብረታ ብረቶች፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ እና አጠናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኣብ መኸላከሊ ሃገር ናይ ሰሜን ዕዚ ጠቕላላ መምርሒ

ሎት 1 የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች

ሎት 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች / ፈርኒቸር/

ሎት 3 የማሸነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች

ሎት 4 ሰመር ሰብል ፖምፕ

ሎት 5 አቡጀዲድ እና የሲቭል አልብሳት

ሎት 6 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

ሎት 7 አላቂ የፅህፍት መሳሪያ

ሎት 8 የፅድት ዕቃዎች

ሎት 9 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

ሎት 10 የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ብረታ ብረቶች

ሎት 11 አሸዋ : ጠጠር : ድንጋይ እና አጠናዎች

1 በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለ2010 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት : ቫት ሰርተፊኬት ያላቸዉን ይጋብዛል

2 ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከ ሎት 2 እስከ ሎት 6 እና ሎት 10 ለእያንዳቸዉ 100 ብር : ለ ሎት 1: ለ ሎት 7 እስም ሎት 9 እና ሎት 11 ለእያንዳቸዉ 50 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ እግረ ወንበር አካባቢ ከሚገኘዉ የጠቅላላ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታዉ ህዳር 13/2010 ዓም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉÂ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስቁ 0344 41 07 50 ወይም 0342 41 79 76Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo